በGoogle Play መጽሐፍት ወደ ታሪኮች ዓለም ጠልቀው ይግቡ! በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢ-መጽሐፍት፣ ኦዲዮ መጽሐፍት፣ ኮሚክ መጽሐፍት እና ማንጋ ያስሱ— ሁሉም በአንድ መተግበሪያ ውስጥ።
  ቁልፍ ባህሪያት፦
  • የእርስዎ ቤተ መጽሐፍት፣ በማንኛውም ቦታ፦ በእርስዎ ስልክ፣ ጡባዊ፣ ኮምፒውተር ወይም መኪና ውስጥ እንኳን በAndroid Auto በመጽሐፍት ይደሰቱ። በተጨማሪም ከመስመር ውጭ ለማንበብ መጽሐፍት ማውረድ ይችላሉ።
  • Google Play Points ያግኙ፦ መጽሐፍት ሲገዙ በPlay Points ይሸለሙ። ማስታወሻ፦ የPlay Points ተገኝነት፣ የሽልማት ደረጃዎች እና የማባዣ ተመኖች በአገር ይለያያሉ። Play Points በሁሉም አገራት ውስጥ አይገኝም።
  • በመደርደሪያዎች ያደራጁ፦ መጽሐፍትዎን በዘውግ፣ ደራሲ ወይም በሚገልጉት በማንኛውም ገጽታ ለመመደብ የእርስዎን ዲጂታል ቤተ መጽሐፍትዎን ግላዊ ያድርጉ።
  • ብልህ ማስታወሻዎች፦ ከእርስዎ Google Drive የሚሠምሩ እና ለቀላል ትብብር መጋራት የሚችሉ ማስታወሻዎችን ይያዙ።
  • ምንም የደንበኝነት ምዝገባ አያስፈልግም፦ እርስዎ የሚፈልጓቸውን መጽሐፍት ብቻ ሲያስፈልጉዎት ይግዙ።
  • ለልጅ–ተስማሚ የንባብ መሣሪያዎች፦ ልጆች የዓለም ትርጉሞችን እንዲያስሱ እና መጽሐፍትን ጮክ ተብለው ሲነበቡ እንዲያዳምጡ ይፍቀዱ። ማስታወሻ፦ የንባብ ልምምድ መሣሪያዎች የሚገኙት በእንግሊዝኛ ብቻ ነው።
  • መሳጭ የኮሚክ መጽሐፍት፦ ልዩ ለተደረገ የኮሚክ መጽሐፍት እና ማንጋ የማንበብ ተሞክሮ Bubble Zoom ይሞክሩ።
  • ከመግዛትዎ በፊት ቀድመው ያመልከቱ፦ ለእርስዎ ምርጡ መጽሐፍ እንደሆነ ለማረጋገጥ ናሙናዎችን ይመልከቱ።
  • ነጻ እጅ ንባብ፦ Google ረዳትን በመጠቀም የኦድዮ መጽሐፍትዎን በድምፅዎ ይቆጣጠሩ።
  • በእርስዎ መንገድ ያንብቡ፦ ቅርጸ-ቁምፊ፣ የጽሑፍ መጠን፣ ብሩህነት እና ሌሎችንም በማስተካከል የንባብ ተሞክሮዎን ያብጁ።
  Google Play መጽሐፍት ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ታሪኮች ይጠብቃሉ! አሁን ያውርዱ እና ማንበብ ይጀምሩ።